2015-03-06 11:51:00

ሰንበት ዘመፃጕዕ 2007 ዓ.ም. (የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም.) (08/03/2015)


መዝሙር፡ አምላኩሰ ለአዳም (የአዳም ፈጣሪው) . . . . ።

ንባባት፡ ገላ 5፤1 እስከ ፍጻሜ፤ ያዕ 5፡14 እስከ ፍጻሜ፥ የሐዋ ሥራ 3፡1-12፥ ዮሐ 5፤1-25

ስብከት፡ እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዓራተ ሕማሙ፥ ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ    እምደዌሁ፤ አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ፥ “እግዚአብሔር በደዌ አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውንም በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል፤ እኔም አቤቱ ማረኝ እልሃለሁ” መዝ. 40፡3~4።

የአባ ዳዊት ስብክትን ለማዳመጥ 








All the contents on this site are copyrighted ©.