Social:

RSS:

የቫቲካን ሬድዮ

ከዓለም ጋር የሚወያይ የር.ሊ.ጳጳሳትና የቤተ ክርስትያን ድምጽ

ቋንቋ:

ኅብረተሰብ \ የአለም ዜናዎች

ክርስቲያኖች እና የሙስሊም እምንት ተከታዮች ከግጭት ተላቀው ወደ ትብብር ማምራት ይኖርባቸዋልብ

የሙስሊም ወጣቶች በማድራስ ቅ.ቁራንን በሚቀሩበት ወቅት - REUTERS

19/05/2018 11:46

ክርስቲያኖች እና የሙስሊም እምንት ተከታዮች ከግጭት ተላቀው ወደ ትብብር ማምራት ይኖርባቸዋልብ

በተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት መካከል የሚደርገውን ውይይት በቀጣይነት የሚያስተባብረው በቅድስት መንበር ሥር የሚተዳደረው ጳጳሳዊ ምክርበት በቅርቡ የተጀመረውን የሙስሊም እምነት ተከታዮች የረመዳን ጾም አስመልክቶ ባስተላላፈው መልእክት እንደ ገለጸው ለሁሉም የሙስሊም እምነት ተከታዮች ይህ የረመዳን የጾም ወቅት መልካም የጾም ወቅት እንዲሆን እንደ ሚመኝ መግለጹን ለመረዳት የተቻለ ሲሆን  የሙስሊም እምነት ተከታዮች እና ክርስቲያኖች በመካከላቸው ግጭት ልያስነሱ የሚችሉ ነገሮችን በማስወገድ በጋራ መግባባት እና በመከባበር ላይ የተመሰረተ ትብብር ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን አጋጣሚውን ተጠቅመው መናገራቸውን ለመረዳት ተችሉዋል።

19/05/2018 11:46