2015-10-02 15:59:00

ማእከላዊት ረፓብሊክ አፍሪቃ


በዚያች ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ እ.ኤ.አ. ሕዳር ወር 2015 ዓ.ም. ዓለም አቀፋዊ ሐዋርያዊ ዑደት በሚያካሂዱባት አገረ ማእከላዊት ረፓብሊክ አፍሪቃ ይታይ የነበረው ውጥረትና ግጭት ያባራ እንደሚመስል ይነግራል። ከክልሉ የሚሰራጩት ዜናዎች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የመሪዎች ጠቅላይ ጉባኤ በመሳተፍ ላይ የነበሩት ባስቸኳይና ባጣዳፊ ሁኔታ ወደ አገሪት የተመለሱት የአገሪቱ የሽግግር መንግሥት ርእሰ ብሔር ሳምባ ፓንዛ ጸጥታና መረጋጋት እውን እንዲሆን ያቀረቡት ጥሪ ያስገኘው ሁኔታ መሆኑ ያመለክታሉ።








All the contents on this site are copyrighted ©.