2015-08-26 16:18:00

ብፁዕ ኣቡነ ቶሶ፦ ይሴባሕ ዓዋዲ መልእክት የሥነ ምህዳር ቀውስ ለመፍታት መሪና ደጋፊ

የወንድም ጃኮፓ የትብብር ማኅበር እ.ኤ.አ. ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጠናቀቀው ዓመታዊ ዓውደ ጉባኤ እ.ኤ.አ. ነሐሴ 24 ቀን 2015 ዓ.ም. ይሴባሕ በሚል ርእስ ሥር ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ የደረሱት ዓዋዲ መልእክት የሚገልጠው … የጋራ ቤት ስለ መንከባከ፣ ሰብአዊነት ለማልማት የምንኖርበት መሬት ማቀብ የሚል ሃሳብ መርሕ ቃል ሥር ጳጳሳዊ የፍትህና ሰላም ተንከባካቢ ምክር ቤት ዋና ጸሓፊ በመሆን ያገለገሉት የፋኤንዛና ሞዲሊያና ጳጳስ ብፁዕ ኣቡነ ማሪዮ ቶዞ ባሰሙት ንግግር በኢጣሊያ በላሞንተ ኢን ቫል ዲ ፌመ መጀመሩ የቫቲካን ረዲዮ ልእክት ጋዜጠኛ ማሪያ ካተሪና ቦምባርዳ ገለጡ።

ይኽ የተለያዩ የሥነ ምህዳርና የሥነ ምርምር  ሊቃውንትና ምሁራት እያሳተፈ ያለው ዓውደ ጉባኤ በማስመልከት ብፁዕ አቡነ ቶዞ ከቫቲካን ረዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ፦ ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ ይሴባሕ በሚል ርእስ ሥር የደረሱት ዓዋዲ መልእክት ለአማኒያንና ለኢአማንያንም ጭምር ተከስቶ ያለው ሥነ ምህዳራዊ ቀውስ ለመፍታት የሚቻልበት መንገድ የሚያመላክትና መፍትሔው እውን ለማድረግ የሚደግፍ ነው። ሥነ ምህዳር በተመለከተ የሚሰጠው ትንተና እንዲሁም እያጋጠመ ያለው እጅግ የተወሳሰበው ቀውስ በጥልቀት በማጤን ሁሉም ሊረዳው በሚችል የቃላት አጠቃቀም ስልት የተደረሰው በመሆኑም ነው። ይኽ ደግሞ ሁሉ የዓለም ሕዝብ የምንኖርባት መሬትና ያካባቢ የተፈጥሮ አየር ለመንከባከብ ባለበት እንደ አቅሙና ሃላፊነቱ አስተዋጽዖ እንዲያበረክት የሚያነቃቃና የሚመራ ነው።

ቅዱስ አባታችን የሁላችን የጋራ ቤት የሆነውን የመሬት ጤንነት ለመንከባከብ በቲዮሎጊያ ሥር የሰጡት ትንተና ለተሟላ የሥነ ምህዳር እንክብካቤ የሚደገፍ ነው። እርሱም ሥነ ምኅዳር የሚመለከቱ ጥያቄዎች ለማጤንና አጢኖም ተገቢ መልስ ለመስጠት በግብረ ገብ መሠረታዊ መመሪያ አማካኝነት ለመመልከት የሚደገፍ ነው ብለው ያለፈውን በማጤን ወቅታዊ ሁነት በማረም ለብሩህ መጻኢ ያነጣጠረ ነው ብለዋል።

ፈጣሪ ሰብአዊና አካባቢ መካከል ያለው ግኑኝነት እርሱም ክርስቶስና እንዲሁም ቅዱስ ፍራንቸስኮ ዘአሲዚ ክርስቶስን በመምሰል ተፈጥሮ የእግዚአብሔር የፍቅር መልእክት መሆኑ አረጋግጦልናል። ተፈጥሮና ፍጠረት ሁሉ የእግዚአብሔር የፍቅር ደብዳቤ ነው። በመሆኑም ከአፍቃሪው ጋር ያለው ግኑኝነት የፍቅር ግኑኝነት መሆን አለበት፣ በፍጥረት መካከል ያለው ግኑኝነት ከዚህ የፍቅር ግኑኝነት የመነጨ መሆን አለበት፣ ይኽ ደግሞ ኵላዊ ቤተሰብ የሚያረጋግጥ ነው።

አዲሱ ትውልድ ስለ ሥነ ምህዳር እጅግ የሚቅረቆር ነው። ስለዚህ ይኽ አዲስ ትውልድ በተጥቅሞ መጣል ባህል በጥልቀት አእምሮው ሳይታጠብ ስለ ሥነ ምኅዳር ያለው ተቆርቋሪነት ሳያጠፋ፣ ተቆርቋሪነቱ አምክኖዮያዊ እንዲሆን ለመደገፍ የሚበቃ ገንቢ አስተያየት እንዲያቀርብ በሥነ ምኅዳር ባህል ማነጽ ያስፈልጋል በማለት ያካሄዱት ቃለ ምልልስ አጠቃለዋል።

All the contents on this site are copyrighted ©.