more languages
መታወቂያ ገጽ
ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ
ዝክረ ነገር
የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት
ዓይነት
የፍቅር ሥራና ትብብር
ቤት ክርስቲያን
ባህልና ኅብረተ ሰብ
የቫቲካን ሰነዶች
ሲኖዶስ
ያንድነት ክንውን
ቤተ ሰብ
ወጣቶች
ሓቅና ሰላም
ፖለቲካ
ሃይማኖትና ውይይት
ሥነ ፍጥረትና ግብረ-ገብነት
ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ መልአክ
ሐዋርያውያን ጕብኝቶች
ኣዳምጡ
በቀጥታ
በመጠየቅ
የዝግቶቹ ሰዓታት
Podcast
ልዩ ስርጭቶች
ከረዲዮ ለረዲዮ
ለመመዝገብ
ሙያዊ አገልግሎት
ቪዲዮ
ድረ-ቲቪ
ቪዲዮአዊ ዜና
ዩቲዩብ
መታወቂያ ገጽ
>
ቤተ ክርስቲያን
> 2012-04-25 14:06:13
አርጀንቲና
የአርጀንቲና ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ከትላትና በስትያን የጀመረ እ.ኤ.አ. እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. የሚዘለቀው 103ኛው ምሉእ ጠቅላይ ጉባኤው ቦነስ አይረስ በሚገኘው
ኤል ሰናኩሎ ተብሎ በሚጠራው ቤተ ሱባኤ ባለው የጉባኤ አዳራሽ እያካሄደ መሆኑ ፊደስ የዜና አገልግሎት ሲገለጥ፣ የጉባኤው ዋናው ርእስ፣ በአገሪቱ የምትገኘው ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ አባታችን “የእምነት በር” (ግብረ ሐዋርያት ምዕ. 14፣ 27) ርእስ በማድረግ ባላቸው ጴጥሮሳዊ ልዩ ሥልጣን ውሳኔ መሠረት ባስተላለፉት ሐዋርያዊ መልእክት ሥር እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. እስክ ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም የእምነት ዓመት ዓዋጅ ማእከል በማድረግ እንዲሁም የአርጀንቲና አዲስ ሕገ መንግሥት የጤና ጥበቃና የሕይወት ጥበቃ የሚመለከት አንቀጽ የሚያመለክተው ሐሳብ፣ የሥነ ምኅዳር ሐዋርያዊ ግብረ ኖልዎ፣ በአገሪቱ ስለ ተካሄደው ብሔራዊ የትምህርተ ክርስቶስ ጉባኤና ሊካሄድ ተወስኖ ያለው ብሔራዊ የተልእኮ ጉባኤ ርእሰ ጉዳዮች መሠረት እየተወያየ መሆኑ ፊደስ የዜና አገልግሎት አስታወቀ።
Share
Tweet
ማን መሆናችን
የዝግቶቹ ሰዓታት
ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
የቫቲካን ሬድዮ ክንውን
ማገናኛዎች
ሌሎች ቋንቋዎች
የቫቲካን መታወቂያ ገጽ
ሃገረ ቫቲካን
የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን ሥርዓታት
የዚህ ድረገጽ ይዞታዎች ደራሲ መብት የተጠበቀ ነው ©.
ድረ መስተዳድር
/
የደራሲያን ስሞች
/
ሕጋዊ ሁኔታዎች
/
ማታወቂያ